ኢትዮጵያውያን በእስራኤል የኪዳነምህረት ቤ/ክ የኢሕአዴግን ባንዲራ አውርደው የኢትዮያውያንን ባንዲራ ሰቀሉ (አጭር ቪዲዮ አለው)

ባለፈው ሳምንት በጎንደር የተካሄደው ሕዝባዊ ተቃውሞን ተከትሎ ሕዝቡ ምንም አይነት ምልክት የሌለበትን ባንዲራ ይዞ አደባባይ ከወጣ በኋላ በ እስራኤል የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያንም እንዲሁ በኢየሩሳሌም የሚገኘው የኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ላይ የተሰቀለውና መሀሉ ላይ ምልክት ያለበት የኢህአዴግን ባንዲራ አውርደው ምክንም አይነት ምልክት የሌለበትን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ ሰቀሉ:: ቪዲዮውን ይመልከቱ::

 

 

Posted By-Lemlem Kebede

Advertisements