ሊበላት ያሰባትን አሞራ ጅግራ ነሽ ይሉአታል

 

ቴዎድሮስ ካሳሁን የደረሰበት ክስ ከ8 አመት በፊት ከሰው ላይ የተገዛውን መኪና ታክስ በማጭበርበር ነው በማለት ነበር፡፡ ክስ ያስነሱብት  70 ደረጃ የሚለውን ዘፈን

ለማዘጋጀት ወደ አገር ቤት በመገባበት  ነበር   ከዚህ በፊት በተደረገበት ክስ ላይ ጉዳዩን ስትከታተል የነበረችው ሳጅን በአሁን ሰአት በስደት በደቡብ ኮሪያ በስደት ባለችበት ስለ ቴዲ አፍሮ ተጠይቃ ስትገልጽ ሆን ተብሎ እንደ ከዚህ በፊቱ የሀሰት ውንጀላ እንደሆነ ገልጻ ይህንን ክስ ሊያስከትል የሚችል አይደለም  በማለት ተናግራለች፡፡

ድምጻዊ ቴዎድሮስን በክፉ ሊታይ ካስቻለው የመጀመሪያው ጃ ያስተሰሪያል እንዲሁም በቀስተ ደመና አንበሳ ከሌለ ትርጉሙ የታለ በማለት የዘፈንው  ሲሆን በያንዳንዱ ዘፈን የህዝቡን ትርታ የሚያዳምጥ እና ሃሳብ ገላጭ በመሆኑ በወያኔ አመራሮች በክፉ እንዲታይ አድርጎታል በአሁን ሰአት በደረሰበት ክስ የ30,000 ዋስ በማቅረብ በዋስ ተለቆአል፡፡

 

Posted By/ Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s