የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በቀለ ገርባን በሰበብ በእስር ለማቆየት የጻፈው ደብዳቤ

የተከሰሱበትን የሽብር ወንጀል በውጭ ሆነው እንዲከታተሉ በዋስ እንዲወጡ የተወሰነላቸው አቶ በቀለ ገርባ ይህ ዘገባ እስከተሰራጨበት ጊዜ ድረስ አልተፈቱም:: ለዋስትና የሚሆነ 30 ሺህ ብር ወዲያውኑ የተከፈለ ቢሆንም የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ለምን እስካሁን እንዳልፈታቸው ሰበብ የያዘ ደብዳቤ ለፍርድ ቤት ጽፏል::

Source- zehabesha.com

 

Advertisements