የኦሮሞ ብሔረሰብ አባላት መስከረም 21 ቀን የሚውለውን ዓመታዊውን ባህላዊ የእሬቻ በዓል ለማክበር እየተዘጋጁ ባሉበት ባሁኑ ወቅት፣ የኢትዮጵያ መንግሥት የፀጥታ ኃይሎቹን እንዲያቅብ “ሂዩማን ራይትስድ ዋች” የተባለው ዓለምቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት ትላንት ይፋ ባደረገው መግለጫው አሳሰቧል

ዋሺንግተን ዲሲ —
የኦሮሞ ብሔረሰብ አባላት መስከረም 21 ቀን የሚውለውን ዓመታዊውን ባህላዊ የእሬቻ በዓል ለማክበር እየተዘጋጁ ባሉበት ባሁኑ ወቅት፣ የኢትዮጵያ መንግሥት የፀጥታ ኃይሎቹን እንዲያቅብ
“ሂዩማን ራይትስድ ዋች”
የተባለው ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት ትላንት ይፋ ባደረገው መግለጫው አሳሰቧል።
የኢትዮጵያ መንግሥት በመጪው የእሬቻ በዓል ላይ የፀጥታ ኃይሎቹን በበለጠ ትዕግስትና ብቃት ለማዘጋጀትና ሁከት እንዳይከሰት ለመከላከል አስችኳይ ዕርምጃዎች እንዲወስድ ለሰብዓዊ መብቶች መከበር የሚሠራው ድርጅት ጥሪ አስተላልፏል።

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s