የአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) አባት ታሰሩ

የኢትዮጵያ ሙዚቃ አብዮተኛ ተብላ የምትወደሰው የአርቲስት እጅጋየሁ (ጂጂ) ወላጅ አባት የሆኑት አቶ ሺባባው በባህርዳር ከተማ እስር ቤት እንደገቡ ተዘገበ::

ዘ-ሐበሻ ከስፍራው ያገኘችው መረጃ እንደሚጠቁመው የድብ አንበሳ ሆቴል ባለቤት የሆኑት አቶ ሺባባው የታሰሩት በባህርዳር የነሐሴ አንዱን ጭፍጨፋ በማስመልከት ከተደረገው የሥራ ማቆም አድማ ጋር በተያያዘ ነው::

በባህርዳር ጭፍጨፋውን በማስመልከት በተደረገው የተሳካ የሥራ ማቆም አድማ የተነሳ የተደናገጠው የሕወሓት መንግስት በአቶ አለምነው መኮንን በኩል የባህርዳር ነጋዴዎች እንዲታሰሩ ት ዕዛዝ ማስተላለፉን ዘ-ሐበሻ ትናንት መዘገቧ የሚታወስ ሲሆን ከዚሁ ት ዕዛዝ ጋር በተያያዘ አቶ ሽባባውም ሆኑ ሌሎች ነጋዴዎች እንደታሰሩ ለማወቅ ተችሏል::

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s