ኢትዮጵያ መንግስት የጠገበውን አንስቶ ባለተራውን ለመተካት የሙስና እና የእስር ዘመቻ ጀመረ

መንግስት ያለበትን ተቃውሞ ማስቀየሳ እንቅስቃሴውን ጀመረ አብልቶ ካጠገበ በሃላ ባለተራዎች ለመተካት እንቅስቃሴ እያደረገ ነው እሚመስለው።

ኢትዮጵያ መንግስት ካለፈው ሳምንት ወዲህ በሙስና ተጠርጥረዋል ያላቸውን የመንግሥት ኃላፊዎች እና ባለሀብቶችን አስሯል። አሁን ቁጥራቸው 50 ከደረሰው የታሰሩት የመንግሥት ሰራተኞች  መካከል  ብዙ ከፍተኛ የሚባሉ ይገኙባቸዋል።

የፌደራል እና አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን፣ የገንዘብ እና ኤኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር፣ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕሮዤ ጽህፈት ቤት እና የስኳር ኮርፖሬሽን  ኃላፊዎች የመታሰር እጣ ገጠማቸው መካከል ይጠቀሳሉ። የዛሬው ውይይት መንግሥት በሀገር ልማት ላይ ትልቅ እንቅፋት ደቅኗል ባለው ሙስና አንጻር ሰሞኑን እየወሰደ ባለው ርምጃ ላይ  ያተኩራል።
ሊንኩን በመንካት የድምጽ ፋይሉን ያዳምጡ
Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s