13 የመንግስት ወታደሮች ለአርበኞች ግንቦት7 እጃቸውን ሰጡ

ወታደሮቹ እጃቸውን የሰጡት ለንቅናቄው የሰሜን እዝ ሲሆን፣ 1 ብሬን መትረየስ፣ 2 ስናይፐር፣ 10 ክላሽ፣ 1600 ጥይቶችንና 2 የመገናኛ ሬዲዮና የተለያዩ የእጅ ቦንቦችን ይዘው ገብተዋል። ወታደሮቹ በመከላከያ ውስጥ ያለው ዘረኝነት አንገፍግፏቸው እጃቸውን ለመስጠትና የህወሃትን አገዛዝ ለመዋጋት መወሰናቸው ተናግረዋል። የኢሳት ወኪል ወታደሮችን በስልክ አነጋግሯቸዋል።

እጃቸውን ስለሰጡ ወታደሮች ገዢው ፓርቲ እስካሁን የሰጠመው መግለጫ የለም።

Sorce-ethsat.com

Around the web

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s