ከኦነግ ጋር በተያያዘ የተከሰሱት የነፍሮምሳ ቤኩማ 12 ገጽ የክስ ቻርጅ እጃችን ገብቷል (ይዘነዋል)

ሕወሓት መራሹ መንግስት “ከኦነግ ጋር በመገናኘት በሃገር ቤት አባላትን ሲመለምሉና ዓላማውን ሲያስፈጽሙ ነበር” በሚል ዕድሜያቸው ከ20-23 የሆኑ አምስት ወጣቶች ላይ የመሰረተው የሽብር ክስ እጃችን ገብቷል::

 

Advertisements