በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከታወጀ በኋላ በአሥራ ዘጠኝ ሰዎች ላይ ሕገ ወጥ ግድያ እንደተፈፀመ፣ ከሃያ ሺሕ በላይ ሰው መታሠሩንና በብዙዎች ላይ በማሰቃየት ምርመራ እንደተካሄደባቸው የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ(ሰመጉ) አስታወቀ

ሰመጉ

የሰመጉ 142ኛ ሪፖርት

በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከታወጀ በኋላ በአሥራ ዘጠኝ ሰዎች ላይ ሕገ ወጥ ግድያ እንደተፈፀመ፣ ከሃያ ሺሕ በላይ ሰው መታሠሩንና በብዙዎች ላይ በማሰቃየት ምርመራ እንደተካሄደባቸው የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ(ሰመጉ) አስታወቀ፡፡

ሰመጉ ዛሬ ባወጣው 142ኛ መግለጫው በንግሥት የዜጎችን ጥያቄ በሰላማዊ በሕጋዊና በሰለጠነ መንገድ ብቻ እንዲመልስም ጠይቋል፡፡

ሊንኩን በመንካት ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

//amharic.voanews.com/embed/player/0/3882921.html?type=audio

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s