ቴድሮስ አድሃኖም ላይ በስብሰባው አዳራሽ ውስጥ ተቃውሞውን ያቀረበው ዘላለም ተሰማ ከስብሰባው በፊት ምን ብሎ ነበር? | የአበበ ገላውን ታሪክ ደገመው

ቴድሮስ አድሃኖም በስዊዘርላንድ እያደረጉት ባለው የዓለም ጤና ድርጅት ስብሰባ ላይ በአዳራሹ ውስጥ ተቃውሞ ደረሰባቸው:: አክቲቭስት ዘላለም ተሰማ ቴድሮስ አድሃኖም ላይ ተቃውሞውን ሲያሰማ ስብሰባው እስከመቋረጥ ደርሶ ነበር::

“ቴዎድሮስ አድሃኖም ለዓለም ጤና ድርጅት አይመጥኑም:: አፍሪካውያን እንደገና አስቡ” እያለ ተቃውሞውን በጋዜጠኞች ሰገነት ላይ ሆኖ ያሰማው አክቲቭስት ዘላለም ይህን ሲናገር የዓለም መገናኛ ብዙሃን እየቀረጹት ነበር::

የአበበ ገላው በመለስ ዜናዊ ላይ የፈጸመውን ታሪክ የደገመው ይህ አክቲቭስት ከስብሰባው በፊት ምን ብሎ ነበር?

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s