ከቴዲ አፍሮ ጋር ያደረገው ቃለምልልስ በኢቢሲ የታገደበት ጋዜጠኛ ሥራውን በፈቃዱ ለቀቀ

ቴዲ አፍሮ መኖሪያ ቤት ድረስ ሄዶ ቃለምልልስ አድርጎ እንዳይተላለፍ የታገደበት ጋዜጠኛ ብሩክ እንዳለ ከኢቢሲ ሥራውን በፍቃዱ መልቀቁን አስታወቀ::

ጋዜጠኛው በፌስቡክ ገጹ የሚከተለውን አስፍሯል:-

ላለፉት አራት ዓመታት #ከኢቢሲ ጋር ደጉንም መልካሙን ግዜ ተካፍያለሁ
ከሰሞኑ ከተከሰተው(#የቴዲ #አፍሮ) ጉዳይ ጋር ተያይዞ ግን ከህሊናዬ ጋር እየታገልኩ ልቀጥል አልችልም፡፡
ጉዳዩ እንድን የኪነጥበብ ሰው ማቅረብና ያለመቅረብ ጉዳይ ባቻ አይደለም፡፡ ጉዳዩ የጋዜጠኝነት ልዕልናንም የሚጋፋ ሆኖ ስላገኘሁትና ብዙዎች መሰዋት የከፈሉለትን ሙያ ክብር ለመስጠትም ጭምር ነው እዚህ ውሳኔ ለይ የደርስኩት፡፡
ያለፉትን ስድስት ቀናት በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እንዳሳለፍኩ የማውቀው እኔ ነኝ(ግዜው ሲደርስ እናየዋለን)፡፡
እዚህ ውሳኔ ላይ ስደርስ
-በጋዜጠኘነት ሙያ ውስጥ ላላችሁ
-የጋዜጠኝነትን ትምህርት በየዩኒቨርሲቲዎች ለምትማሩ ተማሪዎችና ለምታስተምሩ መምህራን
-መላው የኢትዮጵያን ህዝብን በህሊናዬ እያሰብኩ ነው፡፡
ለኢቢሲ አጠቃላይ ሰራተኞችና በተለያዩ መንገዶች ከጎኔ ለነበራችሁ ሁሉ አመሰግናለሁ
ዝርዝር ሂደቱን በቅርቡ እንመለከተዋለን፡፡
ስራ ፍለጋው ተጀምሯል

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s