ወያኔ የተባበሩት መንግሥታት በኢትዮጵያ የተገደሉ ዜጎችን እንዳያጣራ ከለከለ

የትግሬ ወያኔ አገዛዝ አንድ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ከአንድ ሺሕ በላይ ዜጎችን በዐማራ እና በኦሮሚያ አካባቢዎች በጥይት ጨፍጭፏል፡፡ ይህን በተመለከተ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትና የአውሮፓ ሕብረት በገለልተኛ አካል ለማጣራት ያቀረቡትን ሐሳብ እኔው ራሴ አጣራለሁ በማለት ውድቅ አድርጎታል፡፡
ለቢቢሲው ዜና ዘጋቢ ኢማኑኤል ኢጉንዛ ኃይለማርያም ደሳለኝ በአውሮፓ ሕብረትና በተባበሩት መንግሥታት አጣሪ ቡድን የሚጣራ ጉዳይ የለም ሲል ተናግሯል፡፡ የፀጥታ ኃይሎች ሰዎችን የገደሉትም ለማረጋጋት ነው ሲል ያለማፈር ተናግሯል፡፡
እንግዲህ የትግሬ ወታደር ገድሎ የትግሬ ባለሥልጣን ሊያጣራ ነው ማለት ነው፡፡ ባለፈው ሳምንት በሦሪያ ላይ ድምጽ መስጠት ያልፈለጉት ወያኔዎች በየራሳቸውን ሀፍረትም በዚህ መልኩ ለመሸፈን እየጣሩ ነው፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s