በጃናሞራ የዐማራ ገበሬዎች በአገዛዙ ላይ ተቃውሞ እንዳነሱ ተሰማ | ኃይለማርያም የወልቃይት የዐማራ ብሔርተኝነት ጥያቄን ካዱ

የወያኔዎቹ አሽከር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ትናንት ባአከር ኹመራ ላይ ከትግሬ ሰፋሪዎች ጋር ባደረገው ንግግር የተነሳ የማንነት ጥያቄ የለም ሲል እንዲናገር የታዘዘውን አስተጋብቷል፡፡ ይህም በመቶ የሚቆጠሩ የዐማራ ወጣቶች ሕይወት የጠፋበትን የወልቃይት ጠገዴ የዐማራ ማንነት ጥያቄን ነው የደመሰሰው፡፡ በሌላ በኩል የብአዴኑ ደመቀ መኮነን በሳምንቱ መጀመሪያ ከጎንደር ከተማ ሕዝብ ጋር ባደረገው ስብሰባ የወልቃይት የማንነት ጥያቄ ዋናው የመወያያ አጀንዳ እንደነበር እንዲሁም እርሱም በአፋጣኝ ሊፈታ እንደሚችል ተናግሮ ወጥቷል፡፡ የፋና ብሮድካስቲንግ የወልቃይት ጠገዴን የማንነት ጥያቄ አፈታት በተመለከተ ዜና ሰርቶ በወያኔዎች ትእዛዝ ወዲያውኑ አንስቶታል፡፡ ስለሆነም ከትግሬ ጠባብ ብሔርተኞች ጋር የሚደረገው የሞት የሽረት ተጋድሎ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአካባቢው ተወላጆች ተናግረዋል፡፡

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s