ዓለም አቀፍ ክርስትና ጥናት ማዕከል በዓለም ላይ በየስድስት ደቂቃው አንድ ክርስቲያን ይገደላል አለ

ዓለም አቀፍ ክርስትና ጥናት ማዕከል (The Center for Study of Global Christianity) ባወጣው የ2016 አጠቃላይ ሪፖርት በየ 6 ደቂቃው አንድ ክርስቲያን እንደሚገደል አስታወቀ::

እንደ ሪፖርቱ ገለጻ ከሆነ በ2016 ዓ.ም:
– 90,000 ክርስቲያኖች በእምነታቸው ምክንያት ተገድለዋል::
– በየ ስድስት ደቂቃው አንድ ክርስቲያን ይገደላል::
– 63.000 ክርስቲያኖች በአፍሪካ ውስጥ በነነሱ የጎሳ ግጭቶች ውስጥ ሞተዋል::
– 27,000 ክርስቲያኖች በአሸባሪዎችና መንግስት ጥቃት ሞተዋል:: ሰሜን ኮሪያን ጨምሮ የተለያዩ ሃገራት የክርስቲያን መንደሮችን በማጥፋትና እንዲሰደዱ በማድረግ የሞቱትንም ይጨምራል::
– ከ500 ሚሊዮን በላይ ክርስቲያኖች በነፃነት እምነታቸውን ማራመድ አይችሉም:: ያለው ሪፖርቱ ክርስቲያኖች በአሁኑ ወቅት በዓለማችን በ ዕምነታቸው ምክንያት የሚሰደዱና የሚሳደዱ ናቸው ብሏል::

Posted By-Lelem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s