በከፍተኛ ፍርድ ቤት ነጻ የተለቀቁ ሁለት ሰዎች እስከዛሬ አልተፈቱም

ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት /ፎቶ - አሶሽየትድ ፕረስ/

ፖሊስ ማእከላዊ የወንጀል ምርመራ እንደወሰዳቸዉም ተገልጿል። የፖሊስ እርምጃ ምክንያት ግን አልታወቀም።

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ባለፈዉ ሳምንት በሰጠዉ ዉሳኔ ነጻ ያሰናበታቸዉ ሁለት ሰዎች እንዳልተፈቱ የቅርብ ምንጮት አስታወቁ።

ፖሊስ ማእከላዊ የወንጀል ምርመራ እንደወሰዳቸዉም ተገልጿል። የፖሊስ እርምጃ ምክንያት ግን አልታወቀም።

ሊንኩን በመንካት የድምጽ ፋይሉን በመጫን ዝርዝሩን ከመለስካቸዉ አመሃ ዘገባ ያድምጡ።

http://amharic.voanews.com/pp/3291215/ppt0.html

Posted By/Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s