የድንበር ቁጥጥር መላላት የአፍሪካ ዋነኛ የሥጋት ምንጭ መሆኑን አንድ የአሜሪካ ባለሥልጣን አስታወቁ

የአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ወታደር በሶማልያ በሚገኘው ተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ካምፕ /ፋይል ፎቶ - አሶሽየትድ ፕረስ/

የአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ወታደር በሶማልያ በሚገኘው ተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ካምፕ /ፋይል ፎቶ – አሶሽየትድ ፕረስ/

​​የድንበር ቁጥጥርን ማጥበቅ አአሸባሪዎችን እንቅስቃሴ ሊገታ እንደሚች የዩናይትድ ስቴትስ የሥጋት ቅነሳ መርኃግብሮች አስተባባሪ አምባሳደር ቦኒ ጀንኪንስ ለአሜሪካ ድምፅ ድምፅ በሰጡት ቃል መክረዋል።

የድንበር ቁጥጥር መላላት የአፍሪካ ዋነኛ የሥጋት ምንጭና የትኩረት አባባቢ መሆኑን አንድ የአሜሪካ ባለሥልጣን አስታውቀዋል።

የድንበር ቁጥጥርን ማጥበቅ አአሸባሪዎችን እንቅስቃሴ ሊገታ እንደሚች የዩናይትድ ስቴትስ የሥጋት ቅነሳ መርኃግብሮች አስተባባሪ አምባሳደር ቦኒ ጀንኪንስ ለአሜሪካ ድምፅ ድምፅ በሰጡት ቃል መክረዋል።

ጅምላ ጨራሽ መሣሪያዎችን ለመሥራት የሚያገለግሉ ግብዓቶች በአሸባሪዎች እጅ እንዳይገቡ ለማድረግ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በተላለፈው ውሣኔ ላይ የመከረው የአዲስ አበባው ጉባዔ ተጠናቅቋል።

 

እስክንድር ፍሬው ያጠናቀረው ዘገባ አለ፣ ሊንኩን በመንካትከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

 

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s