በምዕርራብ ወለጋ ዞን መነሲቡ ወረዳ በመንዲ ከተማ በነበረ ጉባኤ መዝሙር በመዘመራችን በ ፖሊስና በፌድራል ሠራዊት ተደበደብን ይላሉ

“በኦሮሚያ አድማ በታኝ ፖሊስና በፌድራል ሠራዊት ተደበደብን። የሃይል እርምጃውን ለመውሰድ ቀድሞውኑ ተዘጋጅተው ነበር።” የመንዲ ከተማ ነዋሪ። “መዝሙር በመዘመራቸው የተወሰደ እርምጃ የለም።” የመንዲ ከተማ ከንቲባ አቶ ሳሙኤል ሰንበታ።

በምዕርራብ ወለጋ ዞን መነሲቡ ወረዳ መንዲ ከተማ ካለፈው አርብ እስከ እሁድ የተካሄደውን የመንፈሳዊ ጉባኤ ሥነ ሥርዓት ተከትሎ መዝሙር በመዘመር ላይ የነበሩ የጉባኤው ተሳታፊዎች ወደየመኖሪያ ቀዬዎቻችን በመመለስ ላይ ሳለን በኦሮሚያ አድማ በታኝ ፖሊስና በፌድራል ሠራዊት ተደበደብን ይላሉ።

የከተማው አስተዳዳሪና የፖሊስ ኃላፊ ግን ውንጀላውን ያስተባብላሉ።

ሊንኩን በመንካት የድምጥ ፋይሉን ያዳምጡ

http://amharic.voanews.com/a/protests-in-oromia-region-in-mendi-oromo-protests-ethiopia-/3273618.html

 

Posted By/Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s