ሰባት ኢትዮጵያውያን ዱባይ በዓለምአቀፍ የምግብ ስብሰባ ለመካፈል ሄደው ከሃገር እንዳይወጡ ታገዱ

ፋይል ፎቶ - ዱባይ ይካሄድ በነበረ አንድ ዓለምአቀፍ የምግብ ስብሰባ ለመካፈል ሄደው የነበሩ ሰባት ኢትዮጵያውያን ታግተው ከሃገር እንዳይወጡ መደረጋተው ታወቀ

ፋይል ፎቶ – ዱባይ ይካሄድ በነበረ አንድ ዓለምአቀፍ የምግብ ስብሰባ ለመካፈል ሄደው የነበሩ ሰባት ኢትዮጵያውያን ታግተው ከሃገር እንዳይወጡ መደረጋተው ታወቀ

ኢትዮጵያዋኑን ያሳያዟቸው ሰው የተበላሸ ሥጋ በመላክ፥ ውል አፍርሰዋል በሚል ሰበብ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሥጋ አምራቾች ማህበር ይፋ አድርጓል።

ዱባይ ይካሄድ በነበረ አንድ ዓለምአቀፍ የምግብ ስብሰባ ለመካፈል ሄደው የነበሩ ሰባት ኢትዮጵያውያን ታግተው ከሃገር እንዳይወጡ መደረጋቸው ታወቀ።

ኢትዮጵያዋኑን ያሳያዟቸው ሰው የተበላሸ ሥጋ በመላክ፥ ውል አፍርሰዋል በሚል ሰበብ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሥጋ አምራቾች ማህበር ይፋ አድርጓል።

መንግሥት በከፍተኛ ደረጃ በጉዳዩ እንዲገባም ጠይቋል።

Source-voa.com

Posted By-Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s