“ከሃምሳ በላይ ተማሪዎች ታሥረዋል “ተቃውሞው ሠላማዊ መኾኑን ለማሳየት ነጭ ጨርቅ ይዘን ነበር” የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

በትናንትናው ዕለት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሦስት ካምፓስ የተውጣጡ በርካታ ተማሪዎች ሽሮሜዳ አካባቢ ወደሚገኘው አሜሪካ ኤምባሲ በማምራት «እኛ ሽብርተኞች አይደለንም ፤ የኦሮሞ ሕዝብን መግደል አቁሙ» የሚሉ መፈክሮችን በማሰማት ሲቃወሙ እንደነበር ሮይተርስ ዘግቦ ነበር፡፡

ተቃውሞን ሲያሰሙ ከነበሩት ተማሪዎች መካከል አንዱ ለአሜሪካ ደምጽ አስተያየቱን ሲሰጥ ከተቃውሞው በኋላ ከሃምሳ በላይ ተማሪዎች መታሠራቸውን ተናግሯል’

Source-voa.com

Posted By-Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s