በነቀምት መምህራን ኮሌጅ የአጋዚ ሠራዊት አንድ ወጣት ገደለ | በነቀምት ዛሬ ታክሲ የለም

nekemte

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች እና ወረዳዎች የተነሳው የሕዝብ ማዕበል የሚበርድ አልሆነም:: ኦሮሚያን በ8 ዞኖች ከፋፍሎ የሚመራው ወታደራዊው አስተዳደር የሕዝቡን ቁጣ ለማብረድ ምላሹ ጥይት ከሆነ ሰነባብቷል::

ዛሬ በነቀምት መምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጅ የአጋዚ ሠራዊት የተማሪዎችን ክፍል ሰባብሮ በመግባት ከ16 ተማሪዎች በላይን ሲያቆስል የአንድ ሰው ሕይወት መጥፋቱም እየተዘገበ ነው::

ለዘ-ሐበሻ በደረሰው መረጃ በአጋዚ ጥይት ዛሬ ሞተ የተባለው ወጣት መሰረት ምስጋናው ይሰኛል:: የዚህ ተማሪ ፎቶግራፍም እንዲሁ በተለያዩ የማህበራዊ ሚድያዎች እየተሰራጨ ይገኛል::

ይህ በ እንዲህ እንዳለ በነቀምት ዛሬ ታክሲ አለመኖሩ ታወቀ:: በተለይ ከሰዓት በኋላ በነቀምት ከተማዋ በታክሲዎች የሥራ ማቆም አድማ ጭር ብላ መዋሏ ከስፍራው የሚመጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ::

Source-zehabesha.com

Posted By-Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s