85 ኢትዮጵያውያን በኤርትራ መንግስት ተጠልፈው ተወስደዋል ከተባለ በኋላ የኢትዮጵያ ጦር ወደ ሁመራ እና ባድመ መጠጋቱ ተሰማ

ፎቶ ከፋይል

የኢትዮጵያ መንግስት 85 ዜጎቼ በኤርትራ መንግስት ተጠልፈው ተወሰዱብኝ ብሎ ከወነጀለ በኋላ በሁለቱ ሃገራት ድንበር አቅራቢያ ውጥረት መንገሱ ተሰማ:: በተለይ የመንግስት ቃል አቀባይ የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ በኤርትራ መንግስት ላይ ተመጣጣኝ እርምጃ እንወስዳለን በሚል መግለጫ መስጠታቸው ይታወሳል::

በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ድንበር አካባቢ ውጥረቱ ያየለው የኤርትራ መንግስት ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ዘልቆ በመግባት 85 ኢትዮጵያውያንን አፍኖ ወስዷል ከተባለ በኋላ ሲሆን በተለይም በሁመራ በኩል እና በባድመ አካባቢ የሚገኙ የሁለቱ ሃገራት አዋሳኝ ቦታዎች አካባቢ የኢትዮጵያ ጦር መጠጋቱን የዘ-ሐበሻ የመከላከያ ምንጮች አስታውቀዋል::

Posted By-Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s