15 የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞች በመኪና አደጋ ሕይወታቸው አለፈ

 

ትናንት ፌብሩዋሪ 15, 2016 ከሚዛን ወደ ቴፒ ከተማ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ መለስተኛ አውቶቡስ ተገልብጦ 15 ሰዎች ሕይወታቸው ሲያል 32 ሰዎች ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱ ተዘገበ::

ራድዮ ፋና እንደዘገበው በዚህ አደጋ ከሞቱት 15 ሰዎች መካከል አንዱ ህፃን ልጅ ነበር::

ንብረትነቱ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የሆነ የህዝብ ማመላለሻ የሆነው ይኸው መለስተኛ አውቶቡስ ከሚዛን ወደ ቴፒ ከተማ ተጉዘውና የብቃት ማረጋገጫ (ሲ ኦ ሲ) ፈተና ወስደው ሲመለሱ የነበሩ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች ናቸው አደጋው የደረሰባቸው።

እንደ ራድዮው ዘገባ አደጋው የደረሰው ተሽከርካሪው በቁ ወንዝ አካባቢ እንደደረሰ ወደኋላ በመመለሱና ወንዝ ውሰጥ በመግባቱ ነው። ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎችም በቴፒ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛል።

Posted By-Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s