ሰበር ዜና – በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መኝታ እየተቃጠለ ነው

ambo universy

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች የቀጠለው ሕዝባዊ ቁጣ እየተባባሰ በመጣበት ባሁኑ ወቅት በዛሬው ዕለት በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መኝታ ቤት እየተቃጠለ መሆኑ ተሰማ::

ከስፍራው የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የእሳት አደጋው አንዱን የተማሪዎች ህንፃ እያወደመው ይገኛል:: ተማሪዎች ከክፍላቸው ወጥተው እሳት አደጋውን ለማጥፋት እየተረባረቡ እንደሆነ የሚገልጹት የዓይን እማኞች እስካሁን የተጎዳ ተማሪ እንዳላዩ ገልጸዋል::

እሳት አደጋውን ያስነሳው ምክንያት እና ምን እንዳስነሳው የተረጋገጠ ነገር የለም:: ሆኖም ዘ-ሐበሻ ተጨማሪ መረጃዎችን እያሰባሰበች ትገኛለች::

 

<!– BEGIN JS TAG – ROS 300×250


English

 

 

 

 

 

 

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s