የአርቲስት ሰብለ ተፈራ ባለቤት በእስር እንዲቀጣ ፍርድ ቤት ወሰነ!!

መስከረም አንድ ቀን ከመኖሪያ ቤታቸው ወጥተው ሳሪስ ወደሚገኝ ዘመድ ቤት እየተጎዙ የነበሩት አርቲስት ሰብለ ተፈራ (እማማ ጨቤ) ና የመኪናው አሽከርካሪው ባለቤቷ አቶ ሞገስ ተስፋዬ በደረሰባቸው የመኪና አደጋ አርቲስት ሰብለ ተፈራ መሞቷ የሚታወቅ ነው::

ባለቤቷ አቶ ሞገስ ተስፋዬ በቸልተኝነት ባደረሰው የሞት አደጋ በሚል የዛሬ አራት ወር ገደማ በወንጀል ተከሶ እንደነበር የሚታወቅ ነው ::

በትላንትናው ዕለትም የመጀመሪያ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት አቶ ሞገስ ተስፋዬን ጥፋተኛ ነህ ሲል በ2 አመት ከ3 ወር እስራትና የ1000 ብር ቅጣት ተወስኖበት ወደ ማረሚያ ቤት እንደገባ ጉዳዩን የያዘው መርማሪ ፓሊስ በተለይ ለድሬ ቲዩብ ገልፀዋል::

Ethiopia Tikidem's photo.

Posted by/Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s