አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ዝምታውን ሰበረ!!

AA Uni

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ኢትዮጵያ የፓለቲካ ታሪክ የለውጥና የዘመናዊነት ማዕከል ሆኖ በማገልገል ላይ ያለው አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ዝምታውን በመስበር በአሁኑ ሰዓት በመነቃነቅ ላይ ያገኛል። ከአራት ኪሎ ወደ ሽሮ ሜዳ የሚወስደው መንገድ ሙሉ በሙሉ ተዘግቷል። በአካባቢው ከፍተኛ የሆነ የፌደራል ፓሊስና የመከላከያ ሰራዊት ይተራመሳል። የነፃነት፣ የፍትህ፣ የእኩልነትና የአንድነት ችቦ ስድስት ኪሎ ካምፓስ ተለኮሰ። ወያኔ የማይቀረውን የውርደት ካባ ሊከናነብ ሰዓቶች እየቸኮሉ ነው።

ወያኔ ህዝብን በመናቅ በየከተሞች አስገድዶ በመሰብሰብ በሆዳም ካድሬዎቹ አማካኝነት የሚያደርገው የከረፋ ወሬ መላውን ኢትዮጵያዊ ለለውጥ እየቀሰቀሰው ነው።

Posted BY/Lemlem Kebede

በስድስት ኪሎ ካምፓስ የተቀጣጠለው አሳት ወያኔን ሳያቃጥል አይጠፋም። በመሆኑም በመላው አገሪቱ የምትገኙ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች በኦሮሞና በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል በመቃወም ለሁለንተናዊ ነፃነት ተነሱ። ከትምህርት በፊት ነፃነት በማለት መላው የአገራችን ወጣቶች ተነሱ።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s