መምህር ግርማ በዋስ ተለቀቁ
November 10, 2015 Leave a comment
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት 1ኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ከመርማሪ ፖሊስ የተጠየቀውን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ሳይቀበል ነው የዋስትና መብታቸው የተቀበላቸው። ፖሊስ ተጨማሪ ቀን ቢጠይቅም
ፍርድ ቤቱ የግራ ቀኙን ክርክር መርምሮ የመርማሪ ፖሊስን አቤቱታ ውድቅ በማድርግ 50 ሺህ ብር አስይዘው ከእስር ይለቀቁ ሲል ትዕዛዝ አስተላልፏል።…
መምህር ግርማ ወንድሙ እውነታነት በሌለው የሀሰት ውንጀላ በተጠረጠሩበት የማታለል ወንጀል የተነፈጋቸው የዋስትና መብት ተከብሮላቸዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ መምህር ግርማ በሌላ በተጠረጠሩበት እውነታነት በሌለው የሀሰት ውንጀላ ሁለተኛ በሀሰተኛ ሰነድ መገልገል ወንጀል ለህዳር 3 ቀን 2008 በተያዘው ቀጠሮ ፍርድ ቤት የሚቀርቡ ይሆናል።
Posted By/Lemlem Kebede
Advertisements