በሃመር ወረዳ በመንግስት ባለስልጣናትና በነዋሪዎች መካከል መተማመን ሊፈጠር አልቻለም

መስከረም ፳፰ (ኅያ ስምት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከጸጥታ እና ከደህንነት ዋስትና ማጣት ጋር በተያያዘ፣ ስራ ያቋረጡት የመንግስት ሰራተኞች፣ ከወረዳው ባለስልጣናት ጋር ተናንት የተወያዩ ቢሆንም፣ መተማመን ላይ ባለመድረሳቸው አብዛኞቹ ዛሬም ስራ ሳይጀምሩ ቀርተዋል።
አንዳንድ የመንግስት ሰራተኞች በግዴታ ስራ እንዲጀምሩ በየግዜው የሚፈጸመው ግድያ መጨመር ሰራተኞች ከቦታ ቦታ ተንቀሳቅሶ ስራቸውን ያለስጋት ለማከናወን አላስቻላቸውም።
የሰሞኑን የስራ ማቆም አድማ እንደገና የተቀሰቀሰው ባለፈው ማክሰኞ ወንድምንህ እሸቴ የተባል የኩርሜ ማዘጋጃ ሰራተኛ በአርብቶ አደሮች መገደሉን ተከትሎ ነው ።የማቹን አስከሬን ለማንሳት ወደ ቀበሌው በመጋዝ ላይ የነበሩት የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ አወቀ አይቔቔም በአርብቶ አደሮች የመገድል ሙከራ ተደርጎባቸዋል።

Posted By-Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s