ሇመሌአከ መንክራት ቀሲስ ግርማ ወንድሙ እንኳን ዯስ አሇዎት፤

አባቶቻችን ነቢያት፣ሐዋርያትና ቅደሳን ሰማዕታት እግዙአብሔር መንፈስ ቅደስ በሰጣቸው ሀብተ መንፈስ ቅደስ እያታገዘ በአዯባባይ በአሌጋ ቁራኛ በዯዌ ዲኛ የተያዘትን በሽተኞች በመፈወስ፣ ሌቦናቸው የናወ዗ውን በማጽናናት፣ መንፈሳዊ ሕይወታቸውን በማነጽ፣ የአምሊክን ፍቅር፣ሰሊማዊ ቃሌ ዛና ማዋዕለን በማብሠር፤ ገቢረ ታአምራቱን በማወጅ ሇሚሰጡት መንፈሳዊ አገሌግልት የሚከፈሊቸው ትሌቁ ዯመወዜ የሀሰት ክስ፣ እስራትና እንግሌት ነበር። ሳውሌ ሲፈጽመው ከንበረው ወንጀሌ፣ ወድቆ ከነበረበት የሐጥያት ቀንበር አምሊካችንና መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እራሱ ሳውሌ! ሳውሌ! ሳውሌ! ስሇምን ታሳድዯኛሇህ ብል ጠርቶ ጳውልስ የሚሌ ስያሜ ሰጠቶ መሇኮታዊ ሐሌዎቱን አብርቶ፤ ተ዗ዋውሮ እንዱያስተምር ኃይሌ ሰጥቶ፣ ኅሙማን እንዱፈውስ ሀብተ መንፈስ ቅደስን ተቀናጅቶ፤ ጳውልስ ብዘዎችን አሳመነ ከዯዌያቸውም ፈውሳቸው፣ ብርሃናዊ ቃለን ሰበከ አስተማረ ኃይሇ አጋንንትን በመዶሻ ሰባበረ ነገር ግን የዙህ ሁለ መንፈሳዊ ተግባር ውጤቱና ዯመዎዘ እስራት ነበር፤ በመጨረሻም ስሇፈጣሪ ሕይወቱን አሳሌፎ በሮም አዯባባይ በስይፍ ተቀሌቶ ሞተ። በመሆኑም በ዗መናችን እግዙአብሔር በሰጠዎት ሀብተ ክህነት በአሌጋ ቆራኛ በዯዌ ዲኛ የተያዘ ብሽተኞችን፣ ቀኑ ጨሌሞባቸው በእርኩስ መንፈስ በአዯገኛ ሱስ ተይ዗ው ሕይወታቸውን መምራት ያሌቻለትን፣ እያሊቸው የሚበለት ያጡትን፣ አፍ እያሊቸው መናገር የተሳናቸውን፣ ጉሌበት እያሊቸው ሽባ ሆነው የሀገርና የወገን ሸክም የሆኑትን ወገኖችን ሁለ በሀገር ውስጥና በሀገር ውጪ በተጨባጭ ማስረጃ ግሌጽ በሆነ አዯባባይ ከመስቀሌ በስተቀር ምንም ሳይጨብጡ እግዙአብሔር በፈቀዯ መጠን በሚሰጡት መንፈሳዊ አገሌግልት ምክንያትና ወንጀሌ ሆኖበዎት ሇቀዯሙት ሐዋርያትና ቅደሳን ሰማዕታት የተከፈሌሇውን ትሌቁን ዯመዎዜ ተከፋይና ተሳታፊ በመሆነዎት እንኳን ዯስ አሇዎት እሊሇሁ። በአንድ ወቅት የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አንጋፋ ሉቀ ጳጳስ የሆኑትና መንፋሳዊ አባትነታቸው ፀሐይ ከሚመስሇው መሌካቸውና ተክሇ ሰዎነታቸው ጋር የተዚመዯው ገዲማዊው የማኅበረ ስሊሴው ገዲም አበእምኔትና በጎንዯር ክፍሇ ሀገር ቋራ አካባቢ ተወሌዯው ያዯጉት ብፁዕ ሉቀ ጳጳስ አባ ዮሴፍ፤ ከሳምንታዊ የግሌ ጋዛጠኛ በወቅቱ በነበረው የቤተ ክርስቲያን ዘሪያ ብዘ ጥያቄዎችን ቀረቦሊቸው ነበር። ብፁዕ አባ ዮሴፍ ማንንም ሳይፈሩ ጥያቄዎችን ሁለ በተገቢው ምሊሽ እወነቱን ተናገሩ። ጋዛጠኛው ስሇሉቀ ጳጳሱ ሕይወት አዜኖ፤ «አባታችን የበሊይና የበታች ሳይፈሩ ይህን ሁለ እውነት የሚናገሩት ሇራስዎትና ሇሥራዎት አይሰጉም» አሊቸው። አረጋዊው ሉቀ ጳጳሳ አባ ዮሴፍ «እውነትን መስክሮ መሞት ከቅደሳን አባቶቸ ከሐዋርያት የተማርኩት ነው።» በማሇት መሌስ ሰጥተዋሌ። ይኸው ቃሊቸው በተቀበሩበት መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥሊሴ ካቴድራሌ ከሀውሌታቸው ሊይ ተጽፎ የ዗መናችን መሪና አስተማሪ ኃይሇ ቃሌ ሆኖ ይገኛሌ። ቤተ ክርስቲያንን የተሳሇመ ሁለ ይን ቃሌ ያነባዋሌ እውነትን የመናገር መንፈሳዊነትን በቀሊለ ይማራሌ። በመሆኑም እርሰዎ መሌአከ መንክራት ቀሲስ ግርማ የተከሰሱበት እውነትንና ታሊቋን ቤተ ክርስቲያን የሀብተ ክህነት ተስፋ መንፈሳዊ አገሌግልት በተግባር በመተርጎመዎ የተከፈሇዎት የሐዋርያት ትሩፋት ዯመዎዜ በመሆኑ እንኳን ዯስ አሇዎት። ዚሬ የእምነት ጎህ ቀዲጅ ዋሌታ፣ ሀገር አድነት ባሇውሇታ፣የታሪክ መዚግብት አሇኝታ፣ የዕውቅት ገብታ የሆነችው ታሊቋ የተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች ከሰባት ሚሉዮን በሊይ መቀነሳቸው የቤተ ክርስቲያናችን ሉቃውንት ሉቃነ ጳጳሳት በሚገባ ጽፈውታሌ፤ የታሪክ ተወቃሽ እንዲንሆን በማሇት አስጠንቅቀዋሌ። አሁን በቅርቡ በሰሊሳ አራተኛው አጠቃሊይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባዔ ስብሰባ ብጹዕ ወቅደስ አቡነ ማትያስ ቀዲማዊ ፓትርያርክ ዗ኢትዮጵያ የምዕመናኑ ቁጥር መቀነስና መባ዗ን ያሳሰባቸው መሆኑ በአጽንዖት ገሌጽዋሌ። በዙህ ፈታኝ ጊዛ በዕውቀታቸው ከሚመጻዯቁት መካከሌ ሳይሆ ከዯካሞች መካከሌ እግዙብሔር እርሰዎን አስነስቶ በሀብተ ክህነት ሊይ የሰጠውን ኃይሌ አበርቶ የቤተ ክርስቲያን ተከታዮች ከተያዘበት ዯዌ፣ ከያዚቸው ከእምነታቸ ካሰዯዲቸው አጋንንት እያጠመቁ እያዲኑ ከጠፉበት በረት ተመሌሰው እዱገቡ በማድረገዎት፤ በሌዮ ሌዮ መንገድ የጠፋውን ምዕመናን መሌሶ በመፈሇግ በሚችለት መጠን በመንፈሳዊ የሀብተ ክህነት አገሌግልት ቤተ ክርስቲያኗ ቀዲሚ ሐዋሪያዊት መሆንዋን ሇውጪ ሀገር ሰዎች ችጭምር በታሪክ ብቻ ሳይሆን በተግባር ሇማስተዋወቅ መታዯሇዎት፣ የሰው ሌጆች ከወዯቁበት አ዗ቅት ወጥተው ጤናማ ሕይወታቸውን እንዱመሩ በማድረገዎት ሇዙህም የቀዯሙት ሐዋርያት የተሰጣቸው የእስራት ክፍያ በማግኘተዎት እንኳን ድስ አሇዎት። በአሁኑ ወቅት አንዲንድ በማስመሰሌ ክህነት እየተቀበለ የክህነት አርማ እየዯረቡ በቤተ ክርስቲያንና በእግዙአብሔር መካከሌ የተሰጣቸውን ከባድ መንፈሳዊ አዯራ ዗ንግተው የገቡትን ቃሌ ኪዲን ሽረው ከህነቱን የግሌ ጥቅማቸው ማስፈጸሚያ ከማዯረግ በስተቀር ሇቤተ ክርስቲያን ተቆርቋሪ ሆነው ባሌተገኙበት፤ ይሌቁንም እነሱ በሚፈጽሙት ተግባረ እየተሰናከሇ ከዋሐርያዊት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በረት እየወጣ ጫካ የሚገባና በአውሬዎች የተነጠቀው ቁጥር እየበዚ በመጣበት፣ የተከፋፈሇውና የተሇያየው የመንጋው አካሌ መጠነ ሰፊ በሆነበት፤ በተሇይም ገሇሌተኛ ቤተ ክርስቲያን እያለ እያዋቀሩ በቤተ ክርስቲያን ጉሌሊት የተዯራጁ ግሇሰቦች ዯገኛውን አማኙን ሕብረተሰብ የሚያታሌለት ብዘዎች በሆኑበት፤ ከእነ ጭራሹም እኔ በምኖረበት በሇንዯን ከታማ በቅደስ ሲኖዶስ ቡራኬ የተመሠረተችውን ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕንጻ ሽጠው ሇመከፋፈሌ ሇፍርድ ቤት ጥያቄ ያቀረቡ «ካህናት» መሰሌ ተቃዋሚ ፓሇቲከኞችና ተከታዮቻቸው በአመጽ በሰከሩበት በአሁኑ 2 ዓይን ያወጣ የክህዯትና የፈተና ዗መን፤ ምዕመናን ተ዗ዋውረው በማስተማረዎ በእግዙአብሔር ፈቃድ የታሊቋን ቤተ ክርስቲያን ሐዋርያዊ ፀጋ በረክት ተካፍሇው ማካፈሇዎ፣ ምዕመናን በሚችለት መንገድ በአግባቡ በመጠበቀዎ የጠፉትን በመፈሇገዎ የተከፍሇዎ የእስራት ዯመዎዜ በመሆኑ እንኳን ዯስ አሇዎት። ቅደስ ሲኖዶስ በዓመታዊ የጥቅምት ጉባዔ ሊይ እንዲሇ አውቃሇሁ፤ እርሰዎን መሌአከ መንክራት ቀሲስ ግርማ ወንድሙን ክህነት ሰጥቶ ሇአገሌግልት እዲሰማራዎት እንረዲሇን፤ አገሌግልተዎንም የሚፈጽሙት በቤተ ክርስቲያን ቅጽር ግቢ ውስጥ መሆኑ ይታወቃሌ። የሚሰጡት አግሌግልትም በቅደሳት መጽሕፍት የተነገረ በቀኖና ሐዋርያት የተዯገፈ የማጥመቅና የመፈውስ መንፈሳዊ አገሌግልት መሆኑን ይታመናሌ። ሇዙህም ብዘዎች ጠንካራ የሚባለ ብፁዓን አበው ሉቃነ ጳጳሳት ምስክርነታቸውን ሲሰጡ ቆይተዋሌ። ቅደስ ሲኖዶስ ሇዕርሰዎ ሇቀሲስ ግርማ ምን ዓይነት የአገሌግልት መመሪያና የሥራ ዜርዜር እንዯሰጠዎት አሊውቅም። አግሌግልተዎት ሰፊ ተገሌጋዮቹም በርካታ እንዯመሆኑ መጠን አገሌግልተዎትን የሚያጠናክር ሌዮ መመሪያ እንዯሚስፈሌገዎት እረዲሇሁ። ሆኖም ሰብሕዎ በክህልቱ ነውና በሚችለትና እግዙአብሔር በፈቀዯሇዎት መጠን በዙህ የማጥመቅ አገሌግልት ተሰማርተው የቤተ ክርስቲያንኗ አንጡራ ሀብት የሆኑት ምዕመናንን እያገሇግለ ቆይተዋሌ። አሁንም እያገሇግለ እዯሚገኙ ሇማንም ግሌጽ ነው። በዙህ መንፈሳዊ አገሌግልተዎት በሀገር ወስጥ ብቻ ሳይሆን በውጪ ሀገር ጭምር ታውቀዋሌ። በ዗መናችን በሳይንሳዊ ጥናት የሊቀ ዕውቀት አሇን የሚለት ሁለ እስኪዯንቃቸው ድረስ ብዘ በሽተኞችን በእንግዙአብሔር ፈቃድ እንዱፈወሱ ምክንያት ሆነዋሌ። ቅደስ ሲኖዶስ እርሰዎ የሰጡት መንፈሳዊ አገሌግልት ሁለ በተሰጠዎት ክህነት በመሆኑ እያንዲንዷ አግሌግልት ቤተ ክርስቲያንኗን ወክል የተከናወነ በመሆኑ ከሁለም በሊይ የቤተ ክርስቲያንኗን ሐዋርያዊነት ይበሌጥ በተግባር ያስተዋወቁ መሆነዎትን እንዯሚረዲ ተስፋ አዯርጋሇሁ። ከዙህ አንጻር የቀረበበዎት ክስ እንዯተመሇከትነው ሆን ተብል የተቀነባበረ እንዯሆነ በመረዲት ወይም በትክክሌ መጣራት እንዲሇበት ሰፊ ትኩርት ይሰጥበታሌ ብዬ አስባሇሁ። ምንም እንኳን እርሰዎ ቀሲስ ግርማ ከቀዯሙት ሐዋርያት የበሇጠ ሕይወት ባይኖረዎትም፤ የአባቶቻችን የሐዋርያት ጉባዔ የሆነው ቅደስ ሲኖዶስ በዙህ ወቅት አብሮ የመታሰር ስሜት ወይም እንዯ እኔው እንኳን ድስ አሇዎት በማሇት በዯለን ማሰማት ብሶቱን በማጽናናት በአጭር ጊዛ ውስጥ የሚፈቱበትን መንገድ ማመቻቸት ይኖርበታሌ ብዬ ተስፋ አዯርጋሇሁ። እሁንም በድጋሜ ሇተከፈሇዎት የገሌግልት ዋጋ እንኳን ዯስ አሇዎት። መንግሥት ወንጌሌን የሚሰብኩ፣ በአሌጋ ቁራኛ በዯዌ ዲኛ ተይ዗ው ሇሀገርና ሇወገን ሸክም የሆኑትን ወገኖች በተሰጠዎት ፀጋ በመንፈስ ቅደስ ዕርዲታ ምክንያተ የድህነት ክህነታዊ የምክር አገሌግልት የሚሰጡ መሆነዎትን፤ በአጋንንትና በአድንዚዥ ዕጾች ተወጥረው አስቸጋሪ ዛጋ የሆኑትን መሌሶ በማነጽ የሀገር ኢኮኖሚ ግንባታ ተሳታፊ ኃይሌ እንዱሆኑ የሚያዯርጉትን መንፈሳዊ ጥንካሬ በማስተዋሌ፣ ዛጎችን በጤነኛ አስተሳሰብ መሌሶ የማቋቋምና በሞራሌ ግንባታ የሚያዯርጉትን አስተዋጽዖ በማጤን፣ ሁለም በወንጌሌ ተመርቶ በሰሊምና በፍቅር በመረዲዲትና በመፈቃቀር አንደ አንደን እንዲይበድሌ በመምከር ከፓሇቲካ የፀዲ ትምህርት በማስተማረዎት፣ በጠቅሊሊው ሰዎች የተረጋጋ ሰሊማዊ ግኑኝነትና በጸልት ሊይ የተመሠረተ ሕይወት እንዱኖራቸው ምክር በማዯረግ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስም ጎሳ፣ ዗ር፣ ቀሇም፣ የትውሌድ ቦታና ሀገር ሳይሇዩ የሚሰጡትን አገሌግልት በሕግና በሥርዓት የተከበረና ተጠናክሮ የሚቀጠሌበትን ሁኔታ ማበረታት እንዯሚገባው ይሰማኛሌ። ይሁን እንጅ የሀሰት ከሳሾች ተነስተው ብዘዎችን የሚያገሇግለትን መንፈሳዊ አባት ምክንያት ፈሌጎ ዗ብጥያ መጣሌ የማይገባ ተግባር መሆኑን ሁሊችንም ተረድተነዋሌ። ይህ አስከፊ ተግባር ከቅደሳን ሐዋርያት አባቶቻችን ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ትሩፋት በመሆኑ እንኳን ዯስ አሇዎት። ሆኖም በሥጋዊ አስተዲዯር ያለት መሪዎች አሁንም በድጋሜ በሰፊ አዕምሮ በሰከነ ሌቦና አጥንተው በአጭር ጊዛ ውስጥ በሰሊም ተሇቀው የሚሰጡትን መንፈሳዊ አገሌግልት ከማዲከም ይሌቅ በመዯገፍ እንዱያጠናክሩት ከሌብ እመኝሇዎታሇሁ። እኔ በግላ በበኩላ እንዯ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታይነቴና ወዲጅነቴ እግዙአብሔር በፈቀዯ መጠን የሰጡትን መፈሳዊ አገሌግልት በማስታዎስ በበሽታ የጠወሇገውን፣ በጋንንት የተከበበውን፣ በምጥፎ ሱስ የዚሇውና የተበሊሸውን ዛጎቻችንና የውጪ ሀገር ሰዎችን ጭምር መንፈሳዊ ሕይወት መሌሶ በማነጽ ቀኖና ሐዋርያት በሚፈቅዯው መሠረት በሀብተ ክህነት በመንፈስ ቅደስ ዕርዲታ ሲያገሇግለ በመቆየተዎ ምክንያት በ዗መናችን የቅደሳን ሐዋርያት በረከት የሆነው የሀሰት ክስ እስራት ዯመዎዜ ስሇተከፈሇዎ መሌአከ መንክራት ቀሲስ ግርማ ወንድሙ እንኳን ዯስ አሇዎት በማሇት መንፈሳዊ መሌዕክቴን አስተሊሌፋሇሁ። እግዙአብሔር እርሰዎን መሣሪያ አድርጎ ከበሽታቸው የፈወሳቸው ሰዎች አምሊክ እንዱረዲዎት ቅደስ ፈቃደ ይሁን! መጋቤ ጥበብ መንገሻ መሌኬ እወነት በቃለ ሊዕሇ ፈጣሪሁ ተበታአምኖ ይሄለ። ጥቅምት 19 ቀን 2008 ዓ.ም፤ ዗መነ ዮሐንስ ወንጌሊዊ፤ ልንዯን፤

Advertisements