ዶ/ር ሽመልስ ተ/ፃዲቅ አረፉ

ዶ/ር ሽመልስ አብዛኛውን የኢትዮጵያን ታሪክ የፃፉት የተ/ፃዲቅ መኩሪያ ልጅ ሲሆኑ በ1997 ዓ/ም ቅንጅትን ከመሩት ምሁራኖች መካከል አንዱ ናቸው። በወቅቱ ታስረው ከተፈቱም በኋላ ከነብርቱካን ሚደቅሳ ጋር አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲም መስርተው የብሄራዊ ም/ ቤት ሰብሳቢ በመሆን አገልግለዋል።

ምንም ግዜ መልካም ታሪክ  የሰራ ስሙ ከመቃብር በላይ ይውላል እና ዶ/ር ሽመልስም ከዚ ምድር  ቢያልፉም በመልካም ስማቸው ሲወሱ ይኖራሉ እንደ አቶ መለስ የታሪክ አተላ ሆነው ስላላለፉ በመልካም  ስማቸው እናወድሳቸዋለን።

ነፍሳቸውን ይማር ጌታ ለቤተሰባቸው መጽናናትን ይስጥልን!

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s