የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት«መኢአድ» ጥሪ

Vertriebenen im AEUP Addis Abeba

መኢአድ ፣ መንግሥት በደሉን የፈፀሙትን ግለሰቦች ለፍርድ እንዲያቀርብና ለችግሩ ሰለባዎችም ድጋፍ እንዲሰጥ ጠይቋል ። የመብት ተሟጋቾችም ችግሩን ለዓለም ዓቀፉ ማህብረሰብ እንዲያሳውቁ መኢአድ ጥሪ አስተላልፏል ።

የኢትዮጵያው ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት በምህፃሩ «መኢአድ»፣ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ዜጎች የሚፈናቀሉበትንና ንብረትም እንዲወድም የሚደረግበትን እርምጃ የኢትዮጵያ መንግሥት እንዲያጣራ ጥሪ አቀረበ ። መኢአድ ዛሬ በአዲስ ፅህፈት ቤቱ በሰጠው መግለጫ፣ መንግሥት በደሉን የፈፀሙትን ግለሰቦች ለፍርድ እንዲያቀርብና ለችግሩ ሰለባዎችም ድጋፍ እንዲሰጥ ጠይቋል ። የመብት ተሟጋቾችም ችግሩን ለዓለም ዓቀፉ ማህብረሰብ እንዲያሳውቁ መኢአድ ጥሪ አስተላልፏል ። ጋዜጣዊ መግለጫውን የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታትሎታል ።

Posted By/Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s