አንድ የህወሃት አባል በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ በሻንጣው ይዞ ሲገባ ለንደን ላይ ተያዘ

ኅሴ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከፍርድ ቤት ጋር በተያያዘ ለጊዜው ስሙ እንዳይገለጽ የጠየቁ ምንጮች እንደገለጹት ፣ አንድ የህወሃት አባል 5 ሚሊዮን የእንግሊዝ ፓውንድ የሚገመት ጥሬ ገንዘብና ወርቅ በሻንጣው ይዞ ወደ ለንደን ሲገባ ጋትዊክ አየር ማረፊያ ላይ በፖሊስ ተይዛል ግለሰቡ ፍርድ ቤት ቀርቧል
ዳኛው ይህን ያህል ገንዘብ አንዴት በሻንጣ ልትይዝ ቻልክ የሚል ጥያቄ ሲያቀርቡ ግለሰቡ ገንዘቡን የመንግስት መሆኑንና ለመንግስት ስራ ለማዋል መያዙን ገልፃል ይሁን እንጂ ዳኛው ይህን ያህል ገንዘብ በሻንጣ የያዝከው በሃገራቹ ባንክ ስለሌለ ነው እንዴ በማለት ጥያቄ አቅርበዋግለሰቡ በዋስ የተፈታ ሲሆን መስከረም ላይ በድጋሚ ይቀርባል ጉዳዩን በማስመልከት የኢትዮዽያ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ስልክ ብደውልም መልስ እሚሰጥን አካል አልቻልንም

ግሎባል ፋይናሻል ኢንቲግሬቲ በ፰ አመታት ውስጥ ከኢትዮያ ፩፩ ቢልዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘቡን በህገ ውጥ መንገድ ከሃገር መውጣቱን ከሁለት አመት በፊት ይፋ አድርጎ ነበር

ምንጭ ኢሳት

Posted By/ Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s