አዲስ አበባ፤ በአፋር ከብቶች እየሞቱ ነው

በአንዳንድ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ዝናብ ወቅቱን ጠብቆ ባለመጣሉ በተከሰተው ድርቅ ከብቶችና ሌሎች እንሰሳት በመሞት ላይ መሆናቸው ተዘገበ ። በተለይ  በአፋር ክልል በመቶዎች የሚቆጠሩ ከብቶች እያለቁ መሆኑን አሶስየትድ ፕሬስ ዘግቧል ። ከአዲስ አበባ ወደ አፋር በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ከብቶች ሞተው ማየታቸውን አሶስየትድ ፕሬስ ያነጋገራቸው አንድ ሾፌር ገልፀዋል ። በአካባቢው ከመኪናዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ሲራገፍ ማየታቸውን እኝሁ ግለሰብ ተናግረዋል ። የኢትዮጵያ የግብርና ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ወንድሙ ፍላቴ ድርቁ የምግብ እጥረት እንደማያስከትልና  ችግሩን መከላከል የሚያስችል በቂ የምግብ ክምችት እንዳለም አስታውቀዋል ። ገበሬዎችም ድርቅን መቋቋም የሚችሉ ሰብሎችን በመዝራት የእርሻ ሥራቸውን እንዲቀጥሉ መንግሥት በመርዳት ላይ መሆኑን ተናግረዋል ።

Source/dw.de.com

Posted By/Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s