የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ፣ የ”ሰ መ ጉ” መግለጫ

የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ፣ በምህፃሩ የ”ሰ መ ጉ” የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ከአንድ ሳምንት በፊት ኢትዮጵያን የጎበኙበትን ድርጊት መነሻ በማድረግ ዛሬ ያወጣውን መግለጫ ለኤምባሲዎች እና ለዓለም አቀፍ ድርጅቶች አሰራጭቶዋል። በአዲስ መዋቅር እየተደራጀ እንደሚገኘ ያስታወቀው የሰብዓዊ መብቶች ጉባ

ዘጠኝ ገፆች በያዘው መግለጫው በኢትዮጵያ የመብት ተሟጋቾች ግዙፍ የመብት ጥሰት እንደሚደርስባቸው እና የዘፈቀደ እስራት እና ግድያ በሃገሪቱ እየጨመረ መሄዱን አመልክቶዋል። በአሁኑ ጊዜ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ በእስር ላይ እንደሚገኙም መግለጫው አክሎ አስታውቋል።

ሊንኩን በመንካት አውዲኦውን ያዳምጡ

http://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%89%A5%E1%8B%93%E1%8B%8A-%E1%88%98%E1%89%A5%E1%89%B6%E1%89%BD-%E1%8C%89%E1%89%A3%E1%8B%94-%E1%8B%A8%E1%88%B0-%E1%88%98-%E1%8C%89-%E1%88%98%E1%8C%8D%E1%88%88%E1%8C%AB/a-18629468

Posted By/Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s