የኢትዮጵያዊያኑ የትዊተር ዘመቻ ወደ ኦባማ

የፌስቡክ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ማርክ ዙከርበርግ ኢትዮጵያ ሊሄድ መሆኑ ተሰማ፡፡ የትዊተር ዘመቻ፡- #EthiopiansMessageToObama (የኢትዮጵያዊያን መልዕክት ለኦባማ) የቴሌቪዥን ፕሮግራሙን የትዊተር ማጨናነቁ ተዘግቧል፡፡ “ቮካቲቭ ዶት ኮም” የሚባል የኢንተርኔት ብዝኃሚድያ ባወጣው ዘገባ ፕሬዚዳንት ኦባማ ማክሰኞ፤ ሐምሌ 14/2007 ዓ.ም በኮመዲ ሴንትራሉ “ ዘ ዴይሊ ሾው” አቅራቢ ጆን ስቴዋርት የስንብት ፕሮግራም ላይ ቀርበው ነበር፡፡ ያኔ “ኢትዮጵያዊያኑ የትዊተር ማዕበል በጣቢያው ላይ ለቅቀው ሰሞኑን ኢትዮጵያን የሚጎበኙትን የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ትኩረት ለማግኘት ጥረዋል” ብሏል ዘገባው፡፡ የኢትዮጵያዊያኑ በተጠቀሙበት ሃሽታግ ወይም መነጋገሪያ#EthiopiansMessageToObama የትዊተር ዘመቻው ያተኮረው ፕሬዚዳንት ኦባማ በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ወቅት ለሰብዓዊ መብቶች ትኩረት እንዲሰጡ መጠየቅ ነበር፡፡ መልዕክቶቹ ፀሐፊዎቹ የኢትዮጵያ መንግሥት እየፈፀማቸው ናቸው ያሏቸውን የሰብዓዊ መብቶች ረገጣዎችም የሚዘረዝሩ እንደነበሩ ተዘግቧል፡፡ የኢትዮጵያዊያኑ መነጋገሪያ ወይንም ሃሽታግ #EthiopiansMessageToObama ያስነሳውን “የትዊተር ማዕበል” ከዚህ በታች ይከታተሉ። http://amharic.voanews.com/flashaudio.html http://www.voa.com Posted By/Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s