የአውሮጳ ህብረት ለኢትዮጵያ 4.4 ቢልዮን ብር ለገሰ

የኢትዮጵያ መንግስት ለመንገድ ሥራና የምግብ ዋስትና ለተሰኘ መርሃ ግብር የሚዉል 4.4 ቢሊዮን ብር ከአዉሮፓ ሕብረት በልግስና አገኘ

የገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር አቶ ሱፍያን እሕመድ

የገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር አቶ ሱፍያን እሕመድ

የኢትዮጵያ መንግስት ለመንገድ ሥራና አምራች Safty Net ማለትም የምግብ ዋስትና ለተሰኘ መርሃ ግብር የሚዉል 4.4 ቢሊዮን ብር ከአዉሮፓ ሕብረት በልግስና አገኘ። የገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሕብረቱ እስከ ዛሬ ሲሰጥ የቆየዉ ድጋፍ የአገሪቱን ምጣኔ ሃብታዊ እድገት በአያሌዉ እንዳገዘ  ተናግረዋል። ዘጋብያችን መለስካቸው አመሃ ዝርዝሩን ልኳል። ያድምጡ።
ሊንኩን በመንካት ያዳምጡ
Posted By-Lemlem Kebede
Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s