አርበኞች ግንቦት 7 በሁመራ በተደረገ ውጊያ ከሕወሓት መንግስት 40 ወታደሮችን ገደልኩ; ከራሴ 10 ተሰዉብኝ አለ

አርበኞች ግንቦት 7 በበተነው መረጃ መሠረት ዛሬ በሰሜን ጎንደር ሁመራ አካባቢ በተደረገ ውጊያ ከ40 በላይ የስርዓቱን ቅጥረኞች ገደልኩ አለ:: ግንባሩ በበተነው መረጃ ከራሱ ወደ 10 የሚጠጉ ሰራዊቶች መሰዋታቸውን ገለጸ:: ዛሬ በሕወሓት አስተዳደር በኩል ምንም የተባለ ነገር ባይኖርም አርበኞች ግንቦት 7 ባወጣው መግለጫ ግን በርካታ የስርዓቱ ወታደሮች አገዛዙን እየከዱ ግንባሩን ከመቀላቀላቸውም በርካቶች ጠመንጃቸውን እየጣሉ ንቅናቄውን እየተቀላቀሉ መሆኑን አስታውቋል:: አርበኞች ግንቦት 7 በሰሜን በኩል የጀመርኩትን ውጊያ የማቆመው ድል እስከማደርግ ድረስ ነው ሲል ዘግቧል::

Source-zehabesha-com

Posted By-Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s