freefreedomalon.wordpress.com
ውጊያው ለ6ኛ ቀን ቀጥሏል * በወልቃይት ማይምቧ በተባለ አከባቢ ከበድ ያለ ውጊያ መደረጉን አርበኞች ግንቦት ሰባት አስታወቀ
(ኢሳት) ውጊያው ለ6ኛ ቀን ቀጥሏል:: በወልቃይት ማይምቧ በተባለ አከባቢ ከበድ ያለ ውጊያ መደረጉን ከአርበኞች ግንቦት ሰባት መረጃ ክፍል የደረሰን ዜና ያመለክታል:: በትላንትናው ዕለት ከአዲስ አበባ በ12 አውቶብሶች የተጫኑ ወታደሮች ወደ ወልቃይት በተለይም ውጊያው ወደበረታባቸው አከባቢዎች እንደተጓጓዙ ለማወቅ…