የሃይለማርያም ደሳለኝ የጃኪ ጎሲና የአርከበ የኤርትራ ጉዞ ወሬ

ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ፣ አስመራ ድረስ ሄደዉ ከአቶ ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ለመነጋገር ዝግጁ እንደሆኑ ለአልጃዚራ በዲሴምበር 2012 ገልጸው ነበር:: ሰሞኑን ደግሞ የመለስ ራዕይ የሚባል ገደል ይግባ ያሉት አቶ አርከበ እቁባይ የመንግስት አቋም በሚንጸባረቅበት ዘመን መጽሔት “በኤርትራ ለውጥ ይመጣል; የኤርትራን ወደብ መጠቀም እንጀምራለን” ባሉ በነጋታው ድምፃዊው ጎሳዬ ቀለሙ (ጃኪ ጎሲ) አስመራ ሄጄ የሙዚቃ ኮንሰርት ማቅረብ እፈልጋለሁ ብሎናል:: የጃኪና የአርከበ ምኞቶች የተገለጹት በመንግስት ሚዲያዎች ነው::

Posted By/Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s