woy

ወገኖቼ ከፍርድ የሚያመልጥ በዚህ ዓለም ማንም የለም ለጊዜው መስሎዋቸው ነው በዚህ 12 ዓመት እንኩዋን ሳዳምን አየን፣ የሙባረክንም፣ ጋዳፊም ቢሆን ህዝቤ ይወደኛል ጥቂቶች ናቸው ብሎ ሲደነፋ የተወለደበት አካባቢ ከተደበቀበት ቱቦ ውስጥ አውጥተው ያደረጉትን አይተናል፣ የኮትዲቩዋር (የ አይቮሪ ኮስት) ፕሬዝዳንት ሉኦራንት ባግቦ አይተናል በወቅቱም በዓለም መገናኛ ዘዴዎች እንዳየነው ከተደበቁበት ጎትተው እንዴት እንዳወጧቸው ልብ ያለው ልብ ይበል ቀኑ እየጨለመ ነው በዓለም ላይ ማንም አንባገነን ዘለዓለማዊ የሆነበት አጋጣሚ የለም በክብር በቃችሁ፣ ስልጣን ልቀቁ፣ አስረክቡ ሲባሉ አሻፈርኝ ብለው የደረሰባቸውን የቅርቡን እንኩዋን እናስታውሳለን፡ ምናልባት ለወያኔ ደንቆሮ ሆዳደር ደጋፊዎችና ወያኔዎች የምታመልኩበት ኢትዮጵያን አሁን ለደረሰችበት ከምንጊዜውም የከፋ ደረጃ ዋና ተዋናኝ ሆኖ አገር ሲያስገነጥል፣ አሰብን ግመል አናጠጣበት የአሰብ ጥያቄ የነፍጠኛና የደርግ ናፋቂ ነው ብሎ አሰብን ለኤርትራ ሰጥቶ ኢትዮጵያን የምታክል ታላቅ አገር ያለ ውደብ አስቀርቶ ላለፉት 24 ዓመት ለጅቡቲ የወደብ ኪራይ በዓመት ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ እንዲከሰከስ ያደረገ ከሃዲ 24 ዓመት ለወደብ ኪራይ ብቻ የፈሰሰው ለአገራችን ልማትና መሰረታዊ የሆኑ የወገኖቻችንን ህይወት ለመቀየርና ዘለዓለም ከዓለም ምፅወታ በዳንን ነበር በርካታ አባይን በገነባን፣ ሆስፒታሎችን፣ ትምህርት ቤቶችን ወዘተ ግን ሀቁ የመለስ ባለ ራእይ ሳይሆን ኢትዮጵያን በሙስና የዘረፈ በራሱ ስም ብቻ 3 ቢሊዮን ዶላር ሰርቆ ቤልጅየም ባንክ፣ በልጁ ስም 5 ቢሊዮን ዶላር አስቀምጦ ሳይበላው ድፍት አለ እናም ከኢትዮጵያ ህዝብ ፍርድ ቢያመልጥ የኢትዮጵያኖች ለቅሶ፣ አንባ አይለቀውም በአምላክ/አላህ ሰማይ ቤት ያገኛታል ያ ህዝብን በግድ ውጣና አልቅስ እንዳስባላችሁ ሀቁ የሚወጣበት ቀን እሩቅ አይደለም ታላቁን ምሁርና ለአገራቸው ነፃነት ሲሉ በወያኔ ተሰቃይተው የሞቱትን ፕሮፌሰር አስራትን ቅድስት ስላሴ እንዳይቀበሩ አስደርጎ እርሱን ቀበሩ የጊዜ ጉዳይ ነው።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s