የአፍሪቃ ሕብረት የታዛቢዎች ቡድን መግለጫ

የታዛቢዉ ቡድን አባላት ተዘዋዉረዉ ካዩአቸዉ የምርጫ ጣቢያዎች ከ21 ከመቶ በሚልጡት የድምፅ መስጪያ ኮሮጆዎች ድምፅ ከመሰጠቱ በፊት ባዶ መሆናቸዉን ለማረጋገጥ ቢጠይቁ እንዳልተፈቀደላቸዉ፤ ኮሮጆዎቹ የቅደም ተከተል መለያ ቁጥር እንዳልተሰጣቸዉ እና የሐገር ዉስጥ ታዛቢዎች ተሳትፎ እጅግ ደከማ እንደነበር ቡድኑ አስታዉቋል።

ባለፈዉ ዕሁድ ኢትዮጵያ ዉስጥ የተደረገዉን አጠቃላይ ምርጫ የታዘበዉ የአፍሪቃ ሕብረት የታዛቢዎች ቡድን ዛሬ የመጀመሪያ ዘገባዉን ይፋ አድርጓል።የታዛቢዉ ቡድን መሪ በንባብ ባሰሙት መግለጫ ቡድኑ የድምፅ አሰጣጡ ሒደት ሠላማዊ መሆኑን አረጋግጧል።ይሁንና የታዛቢዉ ቡድን አባላት ተዘዋዉረዉ ካዩአቸዉ የምርጫ ጣቢያዎች ከ21 ከመቶ በሚልጡት የድምፅ መስጪያ ኮሮጆዎች ድምፅ ከመሰጠቱ በፊት ባዶ መሆናቸዉን ለማረጋገጥ ቢጠይቁ እንዳልተፈቀደላቸዉ፤ ኮሮጆዎቹ የቅደም ተከተል መለያ ቁጥር እንዳልተሰጣቸዉ እና የሐገር ዉስጥ ታዛቢዎች ተሳትፎ እጅግ ደከማ እንደነበር ቡድኑ አስታዉቋል።

dw.de.com

Posted By/Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s