(ሰበር ዜና) ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ በሊቢያ ኢትዮጵያውያን ሞተው የኔ 25ኛ ዓመት የሢመት በዓል እንዲከበር አልፈልግም አሉ * በስደት ያለው ሲኖዶስ በሊቢያ ያለቁት ወገኖች “ሰማዕታተ ኢትዮጵያ በምድረ ሊቢያ” ተብለው እንዲታሰቡ ወሰነ

https://i2.wp.com/www.zehabesha.com/amharic/wp-content/uploads/2015/04/holy-sinod-ethiopia.jpg

ዘ-ሐበሻ) በስደት የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሕጋዊ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ የ25ኛ ዓመት የሢመት በዓል ሰሞኑን እንደሚከበር ተገልጾ የነበረ ቢሆንም ፓትሪያርኩ “ወገኖቼ በሊቢያ በደቡብ አፍሪካ እና በአረብ ሃገራት እያለቁ የኔ በዓል እንዲከበር አልፈልግም” አሉ::

ሲኖዶሱ ዓመታዊ ጉባኤውን በባልቲሞር መካነ ሰላም ኢየሱስ ቤ/ክ ዛሬ ያካሄደ ሲሆን በሊቢያ በአይሲኤል የተገደሉት 28 ኢትዮጵያውያን ልክ ሰማዕታተ ናግራን ተብሎ እንደሚዘከሩት “ሰማዕታተ ኢትዮጵያ በምድረ ሊቢያ” ተብለው እንዲዘከሩ መወሰኑን የዘ-ሐበሻ ምንጮች ገልጸዋል::

ፓትሪያሪክ አባ መርቆርዮስ በዓሉ አይገባኝም ያሉበትን ደብዳቤ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ:: ሲኖዶሱ በቀጣይ ቀናት ሰፊ መግለጫ ይሰጣል::

HH letter

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Posted By/Lemlem Kebede

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s