በአይሲሲ እና በደቡብ አፍሪካ ለተገደሉት ኢትዮጵያዊያን በስታቫንገር የመድሐኒያለም ቤተክርስቲያን የፀሎት ስነ ስርዓት ተደረገ

በአይሲሲ እና በደቡብ አፍሪካ ለተገደሉት ኢትዮጵያዊያን በስታቫንገር መድሐኒያለም ቤተክርስቲያን የፀሎት ስነስርዓት ተደረገ። የማጽናኛ ትምህርት በቤተክርስቲያን አባቶች ተሰጠ  እንዲሁም የማች ቤተሰቦች የመጽናኛ ፀሎት እና የጣፍ ማብራት  ስነስርዓት የተደረገ ሲሆን ከዛም በመቀጠል አይሲሲ እና ደቡብ አፍሪካን በመቃወም በስታስታቫንገር ሴንትሩም የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ።

ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ  መጽናናትን እንመኛለን።

Posted By/ Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s