አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የትንሣኤን በዓል በማስመልከት ቃለ ቡራኬ ሰጡ (ይዘነዋል)

Ledet Message from His Holiness Abune Merkorios

አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የትንሣኤን በዓል በማስመልከት ቃለ ቡራኬ አስተላለፉ:: ፓትርያርኩ ለዘ-ሐበሻ በላኩት ቡራኬ “ቤተ ክርስቲያናችን ኢትዮጵያውያንን ሁሉ አንድ አድርጎ የኢትዮጵያን የአንድነቷን ትንሣኤ እንዲያሳየን; ጥልቅን በመስቀሉ ገድሎ; ሞትን በሞቱ ድል ነሥቶ ወደ ተነሳው ጌታ ትጸልያለች” ብለዋል::

Tensae-Qale-Burake-2015

Advertisements

One Response to አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የትንሣኤን በዓል በማስመልከት ቃለ ቡራኬ ሰጡ (ይዘነዋል)

  1. Lidj Yefdi says:

    Reblogged this on Ras Tafari Renaissance.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s