የኢትዮጵያ አየር መንገድ በንብ መንጋ ተሸብሮ ዋለ

በንብ መንጋ የኢትዮጵያ አየር መንጋ ሲታመስ እንደዋለ የዜና ምንጮች ገለጹ፡፡ በነበረው የንብ መንጋ 5 ሰዎች ለከፍተኛ ጉዳት ተዳርገው በሃያት ሆስፒታል እርዳታ እየተደረገላቸው ሲሆን በአብዛኛው እዛው የመጀመሪያ እርዳታ ተደርጎላቸዋል፡፡ ብዙሃኑ የመተንፈሻ እክል አጋጥሞቸው የመተንፈሻ ኦክሲጅን ተገጥሞላቸው ነበር፡፡መነሻው እዛው አየር መንገዱ አካባቢ ካለው ቱቦ ይሆናል በማለት ጉዳዩ የሚመለከታቸው የአር መንገዱ ሰራተኛ ገልጸዋል፡፡

እንደኔ አስተያየት ከሆነ በኢንጂነር ይልቃል አላግባብ የሆነ የጉዞ እገዳ ምክንያት ቁጣቸውን ለመግለጽ አምላክ የላካቸው መልክተኞች ይሆናሉ ብዬ እገምታለው እንካን የኢትዮጵያ ህዝብ ግፍ የደረሰበት ቀርቶ በወያኔ ላይ እንስሳት እንካን የግፍ አገዛዝ በቃ በማለት ቁጣቸውን በዛሬው እለት አሳይተዋል ፡፡  የናንተን አስተያየት ደግሞ አክሉበት

Posted By/ Lemlem Kebede

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s