ኮሜዲያን ዳንኤል ቁንጮ አረፈ
March 29, 2015 Leave a comment
ወዳጁ ኮሜዲያን ዳንኤል ቁንጮ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ. በ አንድ ወቅት ስመ ገናና የነበረውና በ ኤግዚቢሽን ማዕከል በሚደረጉ ዝግጅቶች እና በቲቪ ፕሮግራሞች ላይ ኣጫጭር ጭውውቶችን ያቀርብ የነበረው ዳንኤል ቁንጮ ራሱን ወደ ዲጄነት ቀይሮም ፒያሳ ኣካባቢ በሚገኘው በኣካል ጸ ክለብ ውስጥ ለረዥም ዓመታት ኣገልግሉኣል. ከኣዲስ ኣበባ የደረሱ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ኮሜዲያኑ ታሞ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ነበር. ዛሬ በተክለሀይማኖት ሁስፒታል ህክምና ሲከታተል ሕይወቱ ያረፈው ዳን ኤል ቁንጮ የቀብር ስነስር ዓቱ ነገ ይፈጸማል ተብሎ ይጠበቃል.
Skrevet By- Lemlem Kebede
Advertisements