የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በሚካሄደው የፓርቲዎች ክርክር ሰማያዊ ፓርቲ እንዳይሳተፍ ከለከለ

ሰማያዊ ፓርቲ እንዳልሳተፍ ተደረኩ ሲል አማረረ። የኢትዮጵያ ብሮድካስቲግ ኮርፖሬሽን በበኩሉ የክርክር መድረኮቹ በእጣ መደልደላቸዉን ገልጾአል።

ይህ የተደረገዉም በመጭዉ እሁድ አዲስ አበባን ጨምሮ በ 15 የተለያዩ ከተሞች ለተጠራዉ ሰላማዊ ሰልፍ ሆን ተብሎ ለመጉዳት ነዉ ሲሉ፤ የፓርቲዉ ሊቀመንበር ኢንጂኔር ይልቃል ጌትነት ለዶይቼ ቬለ ገልፀዋል። የኢትዮጵያ ብሮድካስቲግ ኮርፖሬሽን በበኩሉ የክርክር መድረኮቹ በእጣ መደልደላቸዉን፤ ሰማያዊ ፓርቲ ግን በሰብዓዊ መብቶችና ዲሞክራሲ ላይ በተካሄደዉ ዉይይት አለምደባዉ መሳተፍ አለብኝ ብሎ ከሌላ ፓርቲ ጋር በመቀየሩ፤ ዛሬ ሊሳተፍ አለመቻሉን ገልፆአል። ይህንንም ከሰማያዊ ሰልፍ ጋር አያይዞ ለፖለቲካ ፍጆታ መጠቀምም ተገቢ አይደለም ሲሉ የድርጅቱ ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ ተሻለ በቀለ መልስ ሰጥተዋል።

http://www.dw.de/%E1%8B%A8%E1%8D%93%E1%88%AD%E1%89%B2%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%8B%A8%E1%8A%AD%E1%88%AD%E1%8A%AD%E1%88%AD-%E1%88%98%E1%8B%B5%E1%88%A8%E1%8A%AD%E1%8A%93-%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%88%9B%E1%8B%AB%E1%8B%8A-%E1%8D%93%E1%88%AD%E1%89%B2-%E1%88%B5%E1%88%9E%E1%89%B3/a-18345776

Posted By/Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s