ወደ ኢትዮጵያ የሄዱት ሌንጮ ለታ ወያኔ አባሯቸው በ72 ሰዓት ወደ አውሮፓ ተመለሱ

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባርን ይዘው ወደ አዲስ አበባ የገቡት ኦቦ ሌንጮ ለታ ኢትዮጵያ በገቡ በ72 ሰዓታት ውስጥ ወደ አውሮፓ መመለሳቸውን  ምንጮች አስታወቁ:: ኦዴፍ ውስጥ ያሉ  ምንጮች እንደገለጹት ኦቦ ሌንጮ ለታ በኢትዮጵያ መንግስት ተባረዋል የሚባል ነገር ቢሰሙም ማረጋገጥ ግን አልተቻለም::

ዘ-ሐበሻ  የአቶ ሌንጮ ለታን ጉዳይ ለማጣራት ወደ ኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ሌንጮ ባቲ ጋር የደወለች ሲሆን ከ7 ጊዜ በላይ ብንሞክርም ስልካቸው ስለማይነሳ ሌንጮ ለምን እንደተመለሱ ማረጋገጥ አልተቻለም::

Posted By/ Lemlem Kebede

 

Advertisements

One Response to ወደ ኢትዮጵያ የሄዱት ሌንጮ ለታ ወያኔ አባሯቸው በ72 ሰዓት ወደ አውሮፓ ተመለሱ

  1. Anonymous says:

    ኢትዮጵያ የሚትብለው ሀገርንናት ወይስ የአንድ አናስ ጎስ ስየሜናት

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s