የኢትዮጵያ ህዝብ ደም መጣጩ ኢ.ፈ.ርት /EFFORT/ በተባለ ኩባንያቸው ስም የአገሪቷን ሀብት ወያኔ በዘበዘ

Seleyu dawit

የደሀውን የኢትዮጵያ ህዝብ ደም በመምጠጥ እየተገነቡ ያሉ የናዚ-ወያኔ ህንጻዎናች እና ኩባንያዎች!!ፋሽስቶቹ ናዘ-ወያኔዎች የኢትዮጵያን ህዝብ ስነ-ልቦና መስለቢያ የተለየዩ ዘዴዎቸን ተጠቅመዋል ፣የሚከተሉት መርህ “ጠላትን ለማጥፋት ወዳጅ መስሎ መቅረብ/“/the best way to destroy your enemy is to make him a friend/ ይባላል ፣ይህም ብዙዎቻችን እንደታዘብነው ጥሩ ፣ትህሁት ሰው መስለው ቀርበው መጥፎ ተግባሮቻቸውን በቀላሉ ለመፈጸም አሰችሏቸዋል ፡፡ፋሽስቶቹ ናዚ-ወያኔዎች እስካሁን የኢትዮጵያን መዋለ ንዋይ ሙጥጥ አድርገው ወደ ትግሬ ክልል አግዘዋል እያገዙም ነው ፣ቁልፍ የሚባሉ ሀገሪቱ የኢኮኖሚ አውታሮችን በበላይነት ተቆጣጥረዋል ፣ይህንን ሁሉ ሲያደርጉ የኢትዮጵያን ህዘብ ትኩረትን ማሳቻ መፍጠር ነበረባቸው ለዚሁም ሲባል በዘረፉት ገንዘብ የህንጻዎች እና በመኪናዎቻቸው የሚንሸራሸሩበት መንገዶች ግንባታ ላይ በማተኮር በብዙ ቢሊዮን የሚከቆጠር ከውጪ የሚገኝ እርዳታ ጥቂቱን ብቻ ስራ ላይ በማዋል አብዛኛውን ለራሳቸው ጥቅም እንዲውል የኢትዮጵያ ህዝብ ደም መጣጩ ኢ.ፈ.ርት /EFFORT/የተባለ ኩባንያቸው ሀብት አድርገውታዋል ፣የሀገሪቱ የወጪና የገቢ ንግድ ፣የመምረቻ ኢንዱስትሪዎች ፣ኩባንያዎች..ወዘተ ሌላውን ህብረተሰብ በማግለል ችግር ውስጥ እንዲሰምጥ በማድረግ ፣ በአንድ ጎሳ ቁጥጥር ስራ እንዲውል አድርገዋል ፣ዛሬ በሀገሪቱ አብዛኛውን ክፍል የተቆጣጠረው ኢፈርት የተባለ የፋሽስቶቹ ናዚ-ወያኔዎች ድርጅት ነው፡፡እስከ አሁን የማመረቻ ኢንዱስትሪዎች ሳይቀር እየነቀሉ አግዘዋል ፣በትግሬው ክልል አከማችተዋል ፣በሌላው ክፍል የሚመረቱ ምርቶች ሳይቀር ወደ አንድ ጎሳ ክልል ተግዘው እንደከማቹ እየተደረገ ነው ፡፡የሀገሪቱ ድንበር ማስከበሪያ የጦር መሳሪያዎች የአንደ ጎሳ ክልል ድንበር ማስጠበቂያ ሆነው በዛው ክልል ተከማችተው ይገኛሉ፡፡ይህንን ሁሉ እንዲያደርጉ ፣እንዲፈረጥሙ ምን አስቻላቸው የሚለው ጥያቄ በግልፅ መመለስ አለበት ኢኮኖሚውንና መከላከያውን ይህን ያህል በበላይነት እንዲቆጣጠሩ ምን አስቻላቸው ፣ለሚለው ዋነኛው ስልታቸው የሀገሪቱን አንድነት መናድ ነበረባቸው ፣ሀገሪቱን በጎሳ በመከፋፈል በጎሰኝነት አስተሳሰብ እንዲታሰር አድርገው እርስ በእርሱ እየተባላ ሲናቆር በዚህ መሀል እነሱ አቅማቸው እንዲያጎለቡት ግዜና አቅም ሰጣቸው ፣ሌላኛውና ዋነኛው አንዳንድ ጎሰኛ ተቃዋሚዎች በጋራ ታግሎ ይህንን የኢትዮጵያ ህዘብ ደም እየመጠጠ ያለ ተባይ ድርጀት ከማስወገድ እና ሁሉን ኢትዮጵያዊ በኩልነትና በነጻነት የሚኖርበት ስርዓት ከመፍጠር ይልቅ በጎሳ በታጨቀ አስተሳሰብ በሽታ ተጠፍረው ለዚህ አውሬ አመቺ ሁኔታን ፈጥረውለታል ፣አንዳንድ ምሁራን ተብዬዎች ሳይቀሩ ህሊናቸውን ሸጠው ፣ሆዳቸው አምልከው ለዚህ ከፋሽስት ናዚ አስተሳሰብ ላነገበ ስርዓት ሲንበረከኩ ማየቱ እጅግ የሚያሳዝን ነው፡፡ ስለሆነም ይንን ፋሽስት ናዚ-ወያኔ በአንድ ጎሳ ፍላጎት ላይ ያጠነጠነ ስርዓት ለማስወገድ ግልጽ የሆነ አቋም መያዝ የግድ ይላል ፣ጎሰኝነት ለማናችንም አይጠቅመንም ፣ፋሽስቱ ናዚ-ወያኔ ተጠቀመብን እንጂ፡፡
ፋሽስቶቹ ናዚ ወያኔዎች በተባበረ የኢትዮጵ ልጆች ክንድ ይወድማሉ!!!
Photo: የደሀውን የኢትዮጵያ ህዝብ ደም በመምጠጥ እየተገነቡ ያሉ የናዚ-ወያኔ ህንጻዎናች እና ኩባንያዎች!! ፋሽስቶቹ ናዘ-ወያኔዎች የኢትዮጵያን ህዝብ ስነ-ልቦና መስለቢያ የተለየዩ ዘዴዎቸን ተጠቅመዋል ፣የሚከተሉት መርህ “ጠላትን ለማጥፋት ወዳጅ መስሎ መቅረብ/“/the best way to destroy your enemy is to make him a friend/ ይባላል ፣ይህም ብዙዎቻችን እንደታዘብነው ጥሩ ፣ትህሁት ሰው መስለው ቀርበው መጥፎ ተግባሮቻቸውን በቀላሉ ለመፈጸም አሰችሏቸዋል ፡፡ፋሽስቶቹ ናዚ-ወያኔዎች እስካሁን የኢትዮጵያን መዋለ ንዋይ ሙጥጥ አድርገው ወደ ትግሬ ክልል አግዘዋል እያገዙም ነው ፣ቁልፍ የሚባሉ ሀገሪቱ የኢኮኖሚ አውታሮችን በበላይነት ተቆጣጥረዋል ፣ይህንን ሁሉ ሲያደርጉ የኢትዮጵያን ህዘብ ትኩረትን ማሳቻ መፍጠር ነበረባቸው ለዚሁም ሲባል በዘረፉት ገንዘብ የህንጻዎች እና በመኪናዎቻቸው የሚንሸራሸሩበት መንገዶች ግንባታ ላይ በማተኮር በብዙ ቢሊዮን የሚከቆጠር ከውጪ የሚገኝ እርዳታ ጥቂቱን ብቻ ስራ ላይ በማዋል አብዛኛውን ለራሳቸው ጥቅም እንዲውል የኢትዮጵያ ህዝብ ደም መጣጩ ኢ.ፈ.ርት /EFFORT/የተባለ ኩባንያቸው ሀብት አድርገውታዋል ፣የሀገሪቱ የወጪና የገቢ ንግድ ፣የመምረቻ ኢንዱስትሪዎች ፣ኩባንያዎች..ወዘተ ሌላውን ህብረተሰብ በማግለል ችግር ውስጥ እንዲሰምጥ በማድረግ ፣ በአንድ ጎሳ ቁጥጥር ስራ እንዲውል አድርገዋል ፣ዛሬ በሀገሪቱ አብዛኛውን ክፍል የተቆጣጠረው ኢፈርት የተባለ የፋሽስቶቹ ናዚ-ወያኔዎች ድርጅት ነው፡፡እስከ አሁን የማመረቻ ኢንዱስትሪዎች ሳይቀር እየነቀሉ አግዘዋል ፣በትግሬው ክልል አከማችተዋል ፣በሌላው ክፍል የሚመረቱ ምርቶች ሳይቀር ወደ አንድ ጎሳ ክልል ተግዘው እንደከማቹ እየተደረገ ነው ፡፡የሀገሪቱ ድንበር ማስከበሪያ የጦር መሳሪያዎች የአንደ ጎሳ ክልል ድንበር ማስጠበቂያ ሆነው በዛው ክልል ተከማችተው ይገኛሉ፡፡ይህንን ሁሉ እንዲያደርጉ ፣እንዲፈረጥሙ ምን አስቻላቸው የሚለው ጥያቄ በግልፅ መመለስ አለበት ኢኮኖሚውንና መከላከያውን ይህን ያህል በበላይነት እንዲቆጣጠሩ ምን አስቻላቸው ፣ለሚለው ዋነኛው ስልታቸው የሀገሪቱን አንድነት መናድ ነበረባቸው ፣ሀገሪቱን በጎሳ በመከፋፈል በጎሰኝነት አስተሳሰብ እንዲታሰር አድርገው እርስ በእርሱ እየተባላ ሲናቆር በዚህ መሀል እነሱ አቅማቸው እንዲያጎለቡት ግዜና አቅም ሰጣቸው ፣ሌላኛውና ዋነኛው አንዳንድ ጎሰኛ ተቃዋሚዎች በጋራ ታግሎ ይህንን የኢትዮጵያ ህዘብ ደም እየመጠጠ ያለ ተባይ ድርጀት ከማስወገድ እና ሁሉን ኢትዮጵያዊ በኩልነትና በነጻነት የሚኖርበት ስርዓት ከመፍጠር ይልቅ በጎሳ በታጨቀ አስተሳሰብ በሽታ ተጠፍረው ለዚህ አውሬ አመቺ ሁኔታን ፈጥረውለታል ፣አንዳንድ ምሁራን ተብዬዎች ሳይቀሩ ህሊናቸውን ሸጠው ፣ሆዳቸው አምልከው ለዚህ ከፋሽስት ናዚ አስተሳሰብ ላነገበ ስርዓት ሲንበረከኩ ማየቱ እጅግ የሚያሳዝን ነው፡፡ ስለሆነም ይንን ፋሽስት ናዚ-ወያኔ በአንድ ጎሳ ፍላጎት ላይ ያጠነጠነ ስርዓት ለማስወገድ ግልጽ የሆነ አቋም መያዝ የግድ ይላል ፣ጎሰኝነት ለማናችንም አይጠቅመንም ፣ፋሽስቱ ናዚ-ወያኔ ተጠቀመብን እንጂ፡፡ ፋሽስቶቹ ናዚ ወያኔዎች በተባበረ የኢትዮጵ ልጆች ክንድ ይወድማሉ!!!

 

Posted By/ Lemlem Kebede

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s