ወገኔ በልስማኝ አንድነት ይበጀናል ዛሬ በሚል ያወጡት ብርሃኑ ተዘራ እና ጃኪ ጎሳዬ ወኔ ቀስቃሽ ሙዚቃ

ድሮ ድሮ አባቶቻችን ጣሊያንን ሲያስወጡ ከሃላ ደጀን በመሆን ዘፋኞች በሽለላ እና በቀረርቶ በማጀብ ወኔ በመቅስቀስ ሞራል ይሰጡ ነበር::  በሱማሌና በወያኔ ጦርነት ግዜ እነጥላሁን እንደቀድሞው ያባቶቻቸዉን ምሳሌ በመከተል እንዲሁ ያጅቡ ነበር:: ታዲያ በዚህም ዘመን እንግዲ የዘመኑ ሙዚቀኞች ያንኑ በመከተል አንድነትን እና ለትግል እንደቀድሞው የጣልያን ባንዳ የሆነውን ወያኔ በአንድነት እንድንታገል ይቀሰቅሳሉ አርቲስቶች ለዚህ ለትግል እንደቀድሞው ብዙ አስተዋጽኦ ማድረግ ይችላሉ::

Posted By-Lemlem Kebede

 

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s