የነፍጠኛ ልጅ

ነፍጠኛ——-(ከፍቅር እስከ መቃብር)
ትናንትን አወግዝ ተነሳ ነገን ተስፋ ሰንቀው፣
መኖርህ ዋጋ ከሌለው መሞትህ ትልቅ ፅድቅ ነው፣ታሪክህ በእድሜ ይለካ፣ንግሰናም ወረት ይኑረው
ለሆዱ ያደረ ሁሉ፣ክብር ህሌና ይኑረው፣
ይሁን ታረክህ ክብርህ ፣የምትሞትለት አላማ፣
ድምፅህን ከፍ አረገህ ንገር ፣ሁሉም ሰለ አንተ ይስማ።

ከመብላት አለፎ ኖረናል ፣ለታሪክ ድባቅ ሰርተናል፣
ከሚሉት ተረታ ተሰለፍ፣ለሆድ ያደረ መሮናል

———— ታሪክ ቀባሪ ቀፎናል፣
————– የተግባር ስራ ናፍቆናል፣
እነሱ ታሪክ ሽረዋል ለነፍጥ ሞተው አልፈዋል።
ነፍጠኛ ብትለም ዛሬ ትርገሙ በውል ባይገባህ
ከእነሱ የተሻለ ምንም ታሪክ ያልሰራህ፣
አሻፈረኝ ባይ ለጠላት ፣ለእግሩ ጫማ ሳይኖረው
እሱ ሞቶ አንተን ያኖረህ ፣ያ ነፍጠኛ ወገንክ ነው።

Source- FB
Posted By- Lemlem Kebede

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s